Office of the First Lady-Ethiopia (@FLEthiopia) header
Office of the First Lady-Ethiopia (@FLEthiopia) profile picture

Official Twitter account of the Office of the First Lady of Ethiopia, H.E. Zinash Tayachew.

Ethiopia
Joined July 2019
Photo by Office of the First Lady-Ethiopia (@FLEthiopia)Photo by Office of the First Lady-Ethiopia (@FLEthiopia)Photo by Office of the First Lady-Ethiopia (@FLEthiopia)Photo by Office of the First Lady-Ethiopia (@FLEthiopia)Photo by Office of the First Lady-Ethiopia (@FLEthiopia)Photo by Office of the First Lady-Ethiopia (@FLEthiopia)Photo by Office of the First Lady-Ethiopia (@FLEthiopia)Photo by Office of the First Lady-Ethiopia (@FLEthiopia)Photo by Office of the First Lady-Ethiopia (@FLEthiopia)Photo by Office of the First Lady-Ethiopia (@FLEthiopia)
First Lady Zinash Tayachew's four major initiatives. 1.Promote Quality Education Through Nutrition Intervention 2.Women’s Economic Empowerment 3.Mental Health Awareness and Better Care, Service and Treatment 4. Protection of the most vulnerable
623
309
46
1,808
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከአርሜኒያ ሪፐብሊክ ቀዳማዊት እመቤት አና ሀኮብያን ጋር ተገናኝተው በጋራ ሊያከናውኗቸው በታሰቡ ስራዎች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡
9
27
2
119
8,104
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የቡሩንዲ ቀዳማዊት እመቤት አንጀሊን ንድያይሺሚዬን በብሔራዊ ቤተመንግሥት በክብር ተቀብለዋል። የኢትዮጵያንና የአፍሪካን ታሪክ የሰነደውን ብሔራዊ ቤተመንግስትን ጉብኝተዋል፡፡ 1/2
12
48
2
209
9,293
በጋራ በሚሰሯቸውና ቀጣይ ትብብሮች ዙሪያም ውይይት አድርገዋል። በመጨረሻም የክብር እራት ግብዣ ተደርጎላቸዋል:: 2/2
3
6
23
2,278
በአፋር ሰመራ ብርሀን ዳቦ ፋብሪካ 100 ሄክታር ላይ የተዘራ ስንዴ 2000 ኩንታል ምርት አስገኝቷል፡፡ በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት 14 ዳቦና ዱቄት ፋብሪካዎች ተገንብተው በቀን 300 ሺ ዳቦና 420 ኩንታል ዱቄት በአነስተኛ ዋጋ ለህብረተሰቡ እየቀረበ ነው።
7
27
4
92
5,093
ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ጋር በአዘርባጃን በካሄድነው የስራ ጉብኝት ወቅት ከአዘርባጃን ቀዳማዊ እመቤት ክብርት መህሪባን አሊዬቫ ጋር ቅድሚያ ሰጥተን በምንሰራባቸው ፕሮጀክቶች ዙሪያ ተወያይናል፡፡ 1/2
9
39
2
154
8,723
ተጋላጭ ማህበረሰቦች ሴቶች፣ ሕፃናትና የአካል ጉዳተኞች ላይ ስለ ምንሰራቸው ፕሮጀክቶች ገልጨላቸዋለሁ በማህበራዊ ልማት ዘርፍ በጋራ በመስራት ተዛማጅ ማዕከላትን መገንባትና የክህሎት ስልጠና በማመቻቸት ለመርዳት ዝግጁነታቸውን ገልፀውልኛል 2/2
1
11
22
1,950
ከ39ኛው የOAFLAD ስብሰባ ጎን ለጎን በአድዋ ሙዚየም ውስጥ ከውድ የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች እህቶቼ ጋር ከመደበኛ ፍሪያማ ውይይቶቻችንና ልምዶቻችንን ከመካፈል ባሻገር ደስታና ትርጉም የሰጠንን ጊዜ በማሳለፋችን ታላቅ ደስታ ተሰምቶኛል።
7
40
1
202
7,312
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በ30ኛው የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች የልማት ተቋም ጉባኤ ባደረጉት ንግግር ሴቶችን ማዕከል ያደረጉ የማኅበራዊ ልማት ተግባራት የሴቶችን ዐቅም የበለጠ ያጎለብታሉ ብለዋል፡፡ 1/2
13
45
147
4,723
በቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት ለሴቶች የሞያና የንግድ ክሂሎት ሥልጠና፣ የመሥሪያ ቦታና ግብአት እንዲሁም የመነሻ ካፒታል በማመቻቸት ሴቶች በገቢ ማስገኛ ሥራ ላይ ተሠማርተው የራሳቸውንና የቤተሰባቸውን ሕይወት እንዲቀይሩ መደረጉን ገልፀዋል፡፡ 2/2
2
15
53
1,818
First lady Zinash Tayachew warmly welcomed the African First Ladies who came to Ethiopia to participate in the 30th Ordinary General Assembly of the Organization of African First Ladies for Development (OAFLAD). 1/2
10
77
1
304
14,112
H.E Zinash invited them to visit the Adwa Victory Memorial Museum, which symbolizes unity, resilience, and the dignity of freedom. To honor the greatness of this historic victory, she also hosted a luncheon inside the museum. #OAFLAD 2/2
2
25
67
2,178
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በ30ኛው የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች የልማት ተቋም ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ :: Her Excellency Zinash Tayachew, is participating in the 30th General Assembly of the Organization of African First Ladies for Development #OFLAD
15
58
266
10,983
Official State Dinner held ahead of the 39th African Union Summit.
11
47
5
265
11,761
የተከበራችሁ የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች፣ ወደ አዲስ አበባ ወደ ሁለተኛ ቤታችሁ እንኳን በደህና መጣችሁ፡፡ Your Excellencies, Esteemed First Ladies of Africa,Welcome to Addis Ababa. Welcome home.
4
38
3
155
4,555
የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በጎንደር ከተማና በዞኖቹ ለሚገኙ ለስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎችና ለት/ቤቶች ከ6 ሚሊዩን ብር በላይ የሚገመት የተለያዩ የስፖርት ቁሳቁሶች፣ የሚኒ ሚዲያ፣የት/ትና ስልጠና ቁሳቁሶችና ለአካል ጉዳተኞች ዊልቸሮችን ለግሷል፡፡
1
6
1
17
1,621
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በባሌ ዞን በነበራቸው ጉብኝት በአካባቢው ለሚኖሩ ተማሪዎችና አቅመ ደካማ እናቶች 6000 ጫማዎችን በስጦታ ለግሰዋል፡፡ በቀጣይ በተለያዩ ዞኖች ለሚገኙ ት/ቤቶች ይህን መሰሉ ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡
3
10
1
30
2,793
ለመላው ኢትዮጵያዊያን በሙሉ፤እንኳን ለ2ዐ18 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ! በሰላም ያደረሰን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አዲሱ አመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታና የስኬት እንዲሆንልን ከልብ እመኛለሁ ዝናሽ ታያቸው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቀዳማዊት እመቤት
7
14
94
5,068
የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በዘመናዊ መንገድ የገነባውን ብርሀን የአይነስውራን አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤትን የመማር-ማስተማር ሂደትና የት/ቤቱን፣ የተማሪዎቹን ፍላጎት በቅርብ ክትትል በማድረግ በርካታ ድጋፎች ያደርጋል፡፡ 1/2
6
20
1
80
4,038
የመማር ማስተማር ሂደቱን ሊያግዙ የሚችሉ የብሬል ፕሪንተር(ኢምቦሰር)፣ዲጂታል ሪከርድስና በት/ቤቱ ውስጥ ለተማሪዎች አገልግሎት በመስጠት ላይ ለሚገኘው ክሊኒክ የተለያዩ የሕክምና መሳሪያዎች፣መመርመሪያ ሪኤጀንቶችን ዛሬ በስጦታ አበርክቷል፡ 2/2
1
4
21
1,890
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጅማ ዞን በሻሻ ከተማ ያስገነቡትን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አስመርቀዋል፡፡ የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ላለፉት 5 ዓመታት በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች የዛሬውን ጨምሮ 35 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶችን ገንብቷል፡፡
17
46
7
175
8,347
የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ከዩ.ኤን.ኤፍ.ፒ.ኤ ጋር በጋራ “ለወር አበባ ንጽህና ተደራሽ የሆነች ሀገርን በጋራ እናረጋግጥ” በሚል መሪ ቃል በየአመቱ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን የወር አበባ ቀን በብርሃን የአይነስውራን አዳሪ ት/ቤት አክብሯል 1/2
3
22
1
79
4,019
የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ባስገነባቸው 34 ት/ቤቶች ሴት ተማሪዎች በወር አበባ ምክንያት በትምህርታቸው ላይ ችግር እንዳይገጥማቸው የተሟላ የወር አበባ ንፅህና መጠበቂያ ኪቶችን በስፋት ድጋፍ በማድረግ ላይ ነው:: 2/2
5
2
19
1,835
የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ዛሬ በአዲስአበባ ከተማ ለሚኖሩ የአካል ጉዳት ገጥሟቸው ከቤት ወጥተው ለመንቀሳቀስም ሆነ ወደ ትምህርት ገበታ ለመቀላቀል ችግር ለገጠማቸው ልጆችና በተለያየ ምክንያት ለጉዳት ለተጋለጡ አዋቂዎች 46 ዊልቼሮችን ሰጥቷል ::
3
34
6
121
4,317
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው አዲስ አበባ ከተማ ለሚኖሩ አካል ጉዳተኞች ዊልቸሮችን በስጦታ በመለገስ በቀጣይ ወራት በተለያዩ የክልል ከተሞች ለአካል ጉዳተኞች የሚያደርጉትን የዊልቼር ድጋፍ ፕሮግራም አስጀምረዋል::1/2
9
42
3
119
3,783
ዊልቸሮቹን የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ከቻይና የገጠር ልማት ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር አስመጥቷል፡፡ 2/2
2
2
1
14
1,386