Ministry of Health ETHIOPIA retweeted
Ethiopia will host COP32
We will put early action
at the centre:
funding released when warnings come,
reaching the most exposed first.
ልጅዎ ትኩሳት፣ ሳልና ፈጣን አተነፋፈስ ካለበት የሳንባ ምች ሊሆን ስለሚችል ሳይዘገዩ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ጤና ተቋም በመውሰድ አስፈላጊ ህክምና እንዲያገኝ ያድርጉ!
ዓለምአቀፍ የሳንባ ምች ቀን!
03 ህዳር 2019
#PneumoniaAwareness
#ChildPneumonia
በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ዶ/ር አቭርሃም ንጉሴ የተመራ ልኡካን ቡድን ከጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሙሉቀን አርጋው ጋር ተወያዩ።
facebook.com/share/p/1Pip328…
የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ ልዑካን ቡድን በጤና ሚኒስቴር እየተተገበረ የሚገኘውን የዲጂታል ጤና ቴክኖሎጂ ጎበኙ።
facebook.com/share/p/1KKyepr…
Ministry of Health ETHIOPIA retweeted
Join us at Ethiopian Pavilion, home of the incoming #COP32 Presidency.
Discover the #LandOfOrigins, share a coffee ceremony and join the road to Addis Ababa.
#COP32Ethiopia
"28ኛው የጤናው ዘርፍ ዓመታዊ ጉባዔ የጤና ስርዓታችን የማይበገር እና በራሳችን አቅም የሚመራ በማድረግ ለትውልድ የሚሻገር ስርዓት ለመገንባት ቃል የምንገባበት ነው" የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ
facebook.com/share/p/1DnYUWM…
"28ኛው የጤናው ዘርፍ ዓመታዊ ጉባዔ የጤናውን ዘርፍ ወደፊት የሚያራምዱ ውይይቶች የሚደረጉበት ነው" የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር ዶ/ር የትምጌታ አስራት
facebook.com/share/p/1E3PPg9…
"እምርታዊ ሪፎርም ለሉዓላዊና የማይበገር የጤና ስርዓት" በሚል መሪ ሃሳብ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ መካሄድ ጀመረ።
facebook.com/share/p/152efFx…
በሆሳዕና ከተማ በሜሪጆይ ኢትዮጵያ እና አጋሮቹ የተገነባዉ የኩላሊት እጥበትና ልዩ ክሊኒክ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።
facebook.com/share/p/1F7VBFY…
በጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሙሉቀን አርጋው የተመራው 28ኛው የጤና ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ ቡድን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀላባ ጤና ጣቢያና ሀላባ ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል የመስክ ጉብኝት አካሂዷል።
facebook.com/share/p/1Hxuw8n…
የ28ኛው አመታዊ የጤና ዘርፍ ጉባኤ ተሳታፊዎች በጉራጌ ዞን የቦዠር ኮምፕሪሄንሲቭ ጤና ኬላን ጎበኙ።
facebook.com/share/p/19thK9H…
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተገነቡ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን መርቀው ከፈቱ።
facebook.com/share/p/1FHxKMD…
Ministry of Health ETHIOPIA retweeted
In a relay, no one wins alone. 🏃🏾♀️
From East, West, Central, North and Southern Africa, a movement is getting ready to turn the 2025 UN commitments on NCDs into a roadmap our institutions can act on now, not later.
The relay begins here. Run with us. 🌍
#NCDRelayAfrica
የጡት ካንሰር በግዜ ምርምራ እና ህክምና ከተደረገ መዳን የሚችል ህመም ነዉ!
Breast cancer is a curable disease if diagnosed and treated early!
ጥቅምት - የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር
#BreastCancerAwarenessMonth #breastcancerawareness
#BreastCancerScreening
Call for Exhibitors
PASHeF 2026
The 4th Pan-African Surgical Healthcare Forum (PASHeF 2026) is opening its exhibition floor to hospitals, surgical colleges, innovators, and partners shaping the future of surgical care in Africa.
facebook.com/share/p/1DwiYRU…
11ኛው ዓለም አቀፍ የድንገተኛ ህክምና አካዳሚክ ኮንግረስ (WACEM 2026) ጉባዔ "ጠንካራ እና ጽኑ የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት ስርዓትን መገንባት" በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ ዓድዋ ድል መታሰቢያ መካሄድ ጀመረ።
facebook.com/share/p/1C8c14Z…
4ኛው የአፍሪካ የሕክምናና የመድኃኒት ግብዓት አምራቾች ንግድ እና ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነዉ።
m.facebook.com/story.php?sto…
የፖሊዮ (ልጅነት ልምሻ) በሽታ
#healthtips #polio
______
👉 የበሽታው ምንነት
▪️ ፖሊዮ/የልጅነት ልምሻ በፖሊዮ ቫይረስ አማካይነት የሚመጣ ተላላፊ በሽታ ሲሆን በአብዛኛው ልጆችን የሚያጠቃ በሽታ ነዉ፡፡
More👇👇
facebook.com/share/p/1CB2CWT…
እነዚህን ምልክቶች ያውቃሉ?
▫️የጡት እብጠት ወይም ጠንካራ ነገር፣
▫️የጡት ቅርፅ ወይም መጠን መለወጥ፣
▫️ከጡት ጫፍ ያልተለመደ ፈሳሽ መውጣት፣
እነዚህን ምልክቶች ካዩ የጡት ካንሰር ሊሆን ስለሚችል በፍጥነት ወደ ሕክምና ተቋም ይሂዱ!
#BreastCancer
ልጆቻችንን ዛሬ በፋብሪካ ከተቀነባበሩና ከታሸጉ ምግቦችና መጠጦች መከልከላችን፣ ለወደፊት ጤናማ ህይወታቸው የምናስቀምጠው ትልቅ መሰረት ነው።
ለበለጠ መረጃ ወደ 952 በነፃ ይደውሉ!
#unhealthydiet


















































